ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ካውንስል ጉባኤ በ2016 በጀት ዓመት የሥነምግባር ግንባታና የፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ በ11 ወራት ያለበትን ሁኔታ እና በ2017 በጀት ዓመት በልዩ ትኩረት የሚካሄዱ የኮሚሽኑ የሪፎርም ሥራዎችን ለመለየት ያለመ ውይይት አካሂዷል።
ካውንስሉ በቀጣይ በጀት ዓመት ሰፋፊ የሪፎርም ሥራዎችን ለማከናወን አቅጣጫ አስቀምጧል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
+ There are no comments
Add yours