በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና ተሰጠ

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና መከታተል ቡድን “በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” [Read More…]

ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ 8 ግለሰቦችና 1 ድርጅት ጥፋተኛ ተባሉ

As the war enters its 776th day, these are the main developments. Reports indicate a surge in military mobilization, as opposing forces reinforce their positions and deploy additional resources to gain the upper hand.

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገራዊ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።

Phasellus aenean taciti nisi ante volutpat senectus sociosqu luctus. Pulvinar semper egestas, facilisi Conubia taciti adipiscing scelerisque amet. Cubilia suscipit. Feugiat nam ridiculus posuere mi [Read More…]

የኮሚሽኑ አመራሮች በኦስትሪያ ቬና የተመዘበረ ሀብት ማስመለስ ባተኮረ የባለሙያዎች ቡድን መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነሮች በኦስትሪያ ቬና፥ የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ስምምነት ስር በሚካሄደው ዓለምአቀፍ ትብብር ለማጠናከር እና ከሀገር [Read More…]

ጠንካራ የፀረ-ሙስና እርምጃ ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ሀገር አቀፍ ረቂቅ ፓሊሲ ላይ ከወጣቶች ጋር ውይይት ተደረገ

የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከከተማው ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ጋር በመተባበር የፀረ-ሙስና እርምጃ ተግባራዊ ለማድረግ ባለመው ሀገር [Read More…]

በኢፌዴሪ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገራዊ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ከክልል ቢሮዎችና ከልማት ድርጅቶች ከመጡ የግዥ፣ [Read More…]