የኮሚሽኑ አመራሮች በኦስትሪያ ቬና የተመዘበረ ሀብት ማስመለስ ባተኮረ የባለሙያዎች ቡድን መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል

(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነሮች በኦስትሪያ ቬና፥ የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ስምምነት ስር በሚካሄደው ዓለምአቀፍ ትብብር ለማጠናከር እና ከሀገር የሸሸ የሀብት ማስመለስ ላይ ትብብር ዓላማ ባደረገው 18ኛው መድረክ ላይ እየተካፈሉ ይገኛል፡፡

You May Also Like

More From Author

+ There are no comments

Add yours