በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና ተሰጠ

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና መከታተል ቡድን “በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” [Read More…]

በኢፌዴሪ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገራዊ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ከክልል ቢሮዎችና ከልማት ድርጅቶች ከመጡ የግዥ፣ [Read More…]

የኮሚሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት አካሄዱ

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት አካሄደዋል፡፡ የውይይቱ ዓላማ በሥነምግባር [Read More…]