Category: Editorial
ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ 8 ግለሰቦችና 1 ድርጅት ጥፋተኛ ተባሉ
As the war enters its 776th day, these are the main developments. Reports indicate a surge in military mobilization, as opposing forces reinforce their positions and deploy additional resources to gain the upper hand.
ምክር ቤቱ 3 ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ ሶስት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ምክር [Read More…]
የኮሚሽኑ አመራሮች በኦስትሪያ ቬና የተመዘበረ ሀብት ማስመለስ ባተኮረ የባለሙያዎች ቡድን መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነሮች በኦስትሪያ ቬና፥ የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ስምምነት ስር በሚካሄደው ዓለምአቀፍ ትብብር ለማጠናከር እና ከሀገር [Read More…]
የጥቅም ግጭት ምንነትና ጉዳቱን ያውቃሉ?
በሰዎች በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በፖለቲካዊ መስተጋብራቸው ውስጥ የጥቅም ግጭቶች ይፈጠራሉ፡፡ ሰዎች መንግስታዊ በሆኑ ተቋማት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም በግል ዘርፉ ተሰማርተው ይሰራሉ፥ ተቋማት የራሳቸዉ [Read More…]
የኮሚሽኑ ካውንስል በ11 ወራት የሥራ እንቅስቃሴ እና በ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫች ላይ ውይይት አካሄደ
ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ካውንስል ጉባኤ በ2016 በጀት ዓመት የሥነምግባር ግንባታና የፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ በ11 ወራት ያለበትን ሁኔታ እና [Read More…]