Author: root
የኮሚሽኑ አመራሮች በኦስትሪያ ቬና የተመዘበረ ሀብት ማስመለስ ባተኮረ የባለሙያዎች ቡድን መድረክ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነሮች በኦስትሪያ ቬና፥ የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ስምምነት ስር በሚካሄደው ዓለምአቀፍ ትብብር ለማጠናከር እና ከሀገር [Read More…]
ጠንካራ የፀረ-ሙስና እርምጃ ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ሀገር አቀፍ ረቂቅ ፓሊሲ ላይ ከወጣቶች ጋር ውይይት ተደረገ
የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከከተማው ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ጋር በመተባበር የፀረ-ሙስና እርምጃ ተግባራዊ ለማድረግ ባለመው ሀገር [Read More…]
በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና ተሰጠ
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና መከታተል ቡድን “በመልካም ሥነምግባር የታነፀ፣ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!” [Read More…]
በኢፌዴሪ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገራዊ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ዙሪያ ከክልል ቢሮዎችና ከልማት ድርጅቶች ከመጡ የግዥ፣ [Read More…]
የጥቅም ግጭት ምንነትና ጉዳቱን ያውቃሉ?
በሰዎች በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በፖለቲካዊ መስተጋብራቸው ውስጥ የጥቅም ግጭቶች ይፈጠራሉ፡፡ ሰዎች መንግስታዊ በሆኑ ተቋማት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም በግል ዘርፉ ተሰማርተው ይሰራሉ፥ ተቋማት የራሳቸዉ [Read More…]
ሙስናን አስቀድሞ ለመከላከል የዜጎችን ተሳትፎ ማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሙስናን አስቀድሞ ለመከላከልና ለፀረ-ሙስና ትግሉ የዜጎችን ተሳትፎ ማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ [Read More…]
የኮሚሽኑ ካውንስል በ11 ወራት የሥራ እንቅስቃሴ እና በ2017 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫች ላይ ውይይት አካሄደ
ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ካውንስል ጉባኤ በ2016 በጀት ዓመት የሥነምግባር ግንባታና የፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ በ11 ወራት ያለበትን ሁኔታ እና [Read More…]
ኮሚሽኑ በሥነምግባር ግንባታ ዙሪያ ለደንብ ማስከበር ኦፊሰሮች በሰጠው ስልጠና የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት
የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 2/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለደንብ ማስከበር ኦፊሰሮች በሰንዳፉ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በተሰጠው ስልጠና ላበረከተው የላቀ አስተዋፆ የእውቅና [Read More…]
የኮሚሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት አካሄዱ
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት አካሄደዋል፡፡ የውይይቱ ዓላማ በሥነምግባር [Read More…]
በኮሚሽኑ የሚዘጋጀው 23ኛ ዕትም የግንቦት ወር ዲጂታል ፀረ-ሙስና ጋዜጣ
የዲጂታል ጋዜጣውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ሊኩን ያስፈጥሩ…https://drive.google.com/…/1JJdGKJf2b4hpgDclZNe…/view… ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!