መፍጠር ተጨማሪ ያንብቡ ከሙስና የፀዳች ኢትዮጵያን 22ኛዉ የምስራቅ አፍሪካ የፀረ -ሙስና ተቋማት ማህበር and corruption Let’s fight with all injustice

በጋራ እንስራ

ቅድሚያ የምንሰጣቸው

ሙስናን ማወቅ እና አስቀድሞ መከላከል

በሥነ ምግባር የታነፀ ዜጋ መፍጠር

ስልታዊ አመራር

ወቅታዊ ዜናዎች እና ክንውኖች

ሙስናን እና ኢፍትሃዊነት በጋራ እንታገል

ፍጹም ታማኝነት እና ግልጽነት

ተልዕኮ ፣ አላማ እና እሴቶቻችን

            አላማ

  ከሙስና ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ

 

          ተልዕኮ

በኢትዮጵያ ሙስናን ለመዋጋት ስነ-ምግባር እና ታማኝነትን ማሳደግ።

 

       መርህዎች

  • ነፃነት እና ገለልተኛነት
  • ግልጽነት እና ተጠያቂነት
  • ትብብር እና አብሮ መስራት
  • አሳታፊ
  • ሙያዊነት

 

    እሴቶች

  • ስነምግባርን ማስተዋወቅ
  • አርአያነት
  • ለውጥ እና አለምዐቀፍነት
  • የቡድን ስራ
  • ተነሳሽነት እና ተግባራዊነት

በFEACC እና REACCs የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

ሙስናን የማይታገስ ማህበረሰብ ለመፍጠር ያለመ የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ትምህርት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሮኒክስ እና የህትመት ሚዲያዎችን በመጠቀም ተሰጥቷል።
ሙስናን ከመፈጸሙ በፊት ለመከላከል በሚደረገው ጥረት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሥርዓት ጥናቶች ተካሂደዋል እና ምክሮቹ ተፈፃሚ እንዲሆኑ ግኝቶቹን ተከትሎ የውሳኔ ሃሳቦች ተሰጥተዋል።

ስለኛ ተጨማሪ ለማወቅ

ቪድዮውን ይመልከቱ