6133 0115533852 / 0935947533Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

Day

September 25, 2022
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.መስከረም 15/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 14/2015 ዓ.ም በእንግሊዘኛ እና መስከረም 15/2015 ዓ.ም በአማርኛ እትሙ “የመንግስት ዩንቨርስቲዎች የድጎማ በጀት ለፖለቲካ ስራ ማስፈጸሚያ እንደሚውል የሚያሣይ ሪፖርት ቀረበ ”በሚል ርዕስ ያወጣው ዘገባ የፌደራል የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በቅርቡ በትምህርት ዘርፍ ካስጠናው ጥናት ሪፖርት ጋር የማይጣጣም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሙስናን ለመከላከል የሚዲያ ሚና የጎላ በመሆኑ ሪፖርተር ጋዜጣ...
Read More
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ.መስከረም 12/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) ከመስከረም 10-12/2015 ዓ.ም እንደሀገር በትምህርት ዘርፍ ከተሰማሩና ከ700 በላይ ከሆኑ የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና አስፈፃሚዎች እና ባለሙያዎች ጋር ሲካሄድ የቆየው ስልጠናዊ ውይይት የጋራ አቅጣጫ በመያዝ ተጠናቀቀ፡፡ በዘርፍ-ተኮር ስልጠናዊ ውይይቱ ላይ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ባደረጉት የማጠቃለያ ንግግር “በትምህርት ዘርፉ ሊፈፀሙ የሚችሉ ብልሹ አሰራሮችንና በጥናት የተለዩ የሙስና ስጋቶችን ቅድሚያና ትኩረት ሰጥተን...
Read More