6133 0115533852 / 0935947533Kazanchiz Addis Ababa, Ethiopia

We Can Do Together

Our Top Priorities

Corruption Prevention and Early Detection

Creating Ethical Citizen

Strategic Leadership

Let’s fight with all injustice and corruption

ተቋማዊ ርዕይ፤ተልዕኮ እና ዓላማ

         

የኮሚሽኑ ርዕይ

  • 2022 በላቀ የሥነ ምግባር ግንባታ፤ ከሙስና የፀዳች ኢትዮጵያ፡፡

የኮሚሽኑ ተልዕኮ

  • የሥነምግባር ብቃት በማጎልበት፤ የተቋማት የአሠራር ሥርዓት ግልጽነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ፤ የኢትዮጵያ የሙስና ሥጋት በዘላቂነት ማስወገድ ነዉ፡፡

የኮሚሽኑ ዓላማዎች

  • የትዉልድ ሥነምግባር እና የሞራል እሴቶችን በብቃት መገንባት፤
  • የሙስና ወንጀል እና ብልሹ አሠራርን መከላከል፤
  • የፀረ-ሙስና ትግሉ አጋዥ የሆነ የሕዝብ ንቅናቄ በመፍጠር፤ ሕዝቡ የፀረ-ሙስና ትግሉ ባለቤት እንዲሆን ማስቻል፤
  • በሕግ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስችል ተቋማዊ አቅም መገንባት፤
  • የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ሀብትና የገቢ ምንጮቻቸዉን በማሳወቅ፤ በመመዝገብ፤ ተደራሽ በማድረግ፤ ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ፤ የግልጽነትና የተጠያቂነትን ሥርዓት መፍጠር ነዉ፡፡

የኮሚሽኑ መርሆዎች

  • ነጻነትና ገለልተኝነት
  • ግልጽነት እና ተጠያቂነት
  • ትብብርና አጋርነት
  • አሳታፊነት
  • ሙያዊ ብቃት

የኮሚሽኑ እሴቶች

  • የላቀ ሥነምግባር
  • ተምሳሌትነት
  • ለውጥ እና አለምአቀፋዊነት
  • በጋራ መስራት
  • ተነሳሽነትና
  • ተግባራዊነት

 

Major activities accomplished by FEACC and REACCs

Ethics and anti-corruption education aiming at creating an aware society where corruption may not be tolerated has been given to millions of Ethiopians using both electronic and print Media.
In a bid to prevent corruption before it is committed, hundreds of system studies have been conducted and recommendations given following the findings and follow up mechanisms were put in place to see to it that the recommendations were executed.

Know more about us

Watch the Video